የትዝብት አድማስ

 




 


 
 

Website Links

Finote Radio
Debteraw
Aesed-IEWO
Assimba
Ethiolion
Ethiox
Hawarya
EPRP YL
EPRP-Video
SOCEPP
Voice of EPRP RADIO
EPRP-Admin

Complete List...

 
 
 
 
Make Us Your Home Page
 
Add Us to your favorites
 
 

Weekly News Report (ሳምንታዊ ዜና ዘገባ) -ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ(pdf)

May Day 2012 (english) Amharic(pdf)

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ የቅስቀሳ ወረቀቶችን በተነ ፤ ለጠፈ ሚያዚያ 15 ቀን 2004 ዓ..ም. Brief Statement about EPRP's flyers in Addis Abeba, April 25, 2012

EPRP Flyers in Addid Abeba

የአርባ አመት የትግል ፅናትና የሐገራችን ኢትዮጲያ ሁኔታ Democracia 40th Anniversary Special Edition(pdf)

EPRP's 40th Anniversary Statement, April 6. 2012     Amharic PDF

በአማራው ሕዝብ ላይ የተከፈተውን የማፈናቀል ዘመቻ ኢሕአፓ ያወግዛል

የአስተማሪዎችን የስራ ማቆም አድማ ኢሕአፓ ይደግፋል!

Environmental Disaster in Ethiopia (pdf)

በዋልድባ ላይ ወያኔ ሊወስድ የተነሳውን እርምጃ ኢሕአፓ ያወግዛል(pdf)

የመምህራን እንቅስቃሴ አድማሱ እየሰፋ ነው(pdf)

ኢህአፓ አሁንም ከኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቻችን ጎን መቆሙን ያረጋግጥል።

ቀዳማዊ የካቲት በዳግማዊ የካቲት ይተካ -ቅጽ 37 ቁጥር 3-የካቲት/መጋቢት 2004፣ ዓ.ም

የይዞታና የንብረት ባለቤትነት መብት ያለገደብ ይከበር! - ጥር 12 ቀን 2004 ዓ.ም

ሕዝባዊ ትግልና ድርጅት

ወይዘሮ ጠለላ ከበደ ወርቁ ላደረጉት አስተዋጾ እውቅና ተደረገላቸው - የዋሸንገተን ዲሲና አካባቢው የኢሕአፓ ኮሚቴ

ወያኔ መሬት መሸጡን ቀጥሎበታል- መግለጫ EPRP Press Statement- 12/21/2011(amharic pdf)

Fassika Bellette, EPRP Leadership on Addis Dimts Radio, Washington DC(mp3 audio)

እየሰማ የሞትን እያይ ቅበረው።  - ጥቅምት-ሕዳር 2004(pdf)

EPRP's 39th Anniversary Party -Washington DC


EPRP's 39th Anniversary Party II

 ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ

 

የኢህአፓ 39ኛ አመት ባዓል (EPRP's 39th Anniversary Event, November 19, 2011)

Tazebewu Assefa of EPRP Youth League Leadership Committee Member interview with Helina Radio (ወጣት ታዘበው አሰፋ የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ ድርጅት ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ አባል ከህሊና ራዲዮ ጋር ያደረገዉን ቃለ ምልልስ ያድምጡ)

ሞት ላይቀር መፈራገጥ.. ነሃሴ - መስከረም 2004(pdf)

EPRP Leadership Messages: መልክት ለወጣቱ ክፍል I           መልዕክት ክፍል II(pdf)

Video of Presentations By Leaders of EPRP YL, EPRP and SOCEPP
EPRP YL Meeting October 2, 2011



   EPRP Youth League Grand Public Meeting in Washington DC on October 2, 2011

Ato Iyasu Alemayehu Member of EPRP Leadership on Sweden Andenet Radio September 25, 2011(mp3)

EPRP Youth League(EPRP YL) Public Meeting(የስብሰባ ጥሪ)

በአውስትራለያ (ሜልበርን ከተማ) ሰለተከሄደው ህዝባዊ ስብሰባ፤ አጭር ዘገባ

Melbourne Public Meeting Short Report(pdf)

 Letter to NTC Chairman of Libya.  English (pdf)   Amharic (pdf)

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮን ቶምቦላ የዘንድሮ(2003 ዓ.ም.) አንደኛ እጣ አሸናፊ ታወቁ(pdf)

ኢሕአፓ በኣዲስ አበባ የቅስቅሳ ወረቀቶችን ለጣጠፈ -ነሐሴ 18 ቀን 2003 ዓ.ም

 

የአንድነት ኃይሎች መተባበር አስፈላጊና ወሳኝ ነው
ጥሪ ለሀገር ወዳድ ዜጎች ሁሉ! ኢሕአፓ -ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም

የስብሰባ ጥሪ ለተከበራችሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን! - የሜልበርንና አካባቢው ኢህአፓ ኮሚቴ

ዛሬ ሀገራችን ና ህዝባችን የሚገኙበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ፣ አስጨናቂና አደገኛ መሆኑ፤ በግልፅ የታወቀና ማንኛችንም የምንገነዘበው ነው። በዚህ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶችና ያገባናል የሚሉ ወገኖች ሁሉ የበኩላቸውን ትንተናና መፍተሄዎች ለማቅረብ እየሞከሩ ነው። ስለሆነም፣ ለዚህ የሀገር ጉዳይ፣ ድርጅቶችና ፓርቲዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሃላፊነት ስላለበት፣ በስብሰባው ተገኝታችሁ የበኩላችሁን አስተዋፅዖ ታበረክቱ ዘንድ፣ በሜልበርን ከተማና በአካባቢው ለምትገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ጥሪያችንን በአክብሮትና በትህትና እናቀርባለን። ቀን (Date):ነሐሴ ፳፱ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም (Sept 4 / 2011), ቦታ (Address): YMCA Corner of Market St and Essex St Footscray, Vic, 3011 ሰዓት (Time): 1:00 – 6:00 PM
. ዝርዝሩን እዚህ ላይ ተጭነዉ ያንብቡ<>

ኢሕአፓ፤ የኢትዮጵያ ህልውናና አንድነት ጥያቄ
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36፡ ቁጥር 7 -ሐምሌ 2003 ዓ.ም.

EPRDF AND THE ALMOST HIDDEN FAMINE
EPRP -August 9, 2011

As a concerned world rushes to bring help to millions of famine victims in the Horn of Africa, the brutal regime of Meles Zenawi, which is more to blame than the drought for the dire situation, has opted to keep silent or to minimize the impact of the tragedy in Ethiopia. Previous regimes in Ethiopia had also opted for hiding devastating famines (1973, 1984) and caused hundreds of thousands of unwarranted deaths. Read more...

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ አገልግሎትን ለመርዳት በዚህ ዓመት የተዘጋጀው ቶምቦላ አሸናፊ ቁጥሮች ወጥተዋል። በዚህ መሠረት
1ኛ ዕጣ- ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0859
2ኛ ዕጣ- ኤች ዲ ቴሌቪዥን የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 06
3ኛ ዕጣ- ዲጅታል ካምኮርደር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0049
4ኛ ዕጣ- ልዩ ልዩ ሽልማቶች የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1292
5ኛ ዕጣ- ልዩ ልዩ ሽልማቶች የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0202
አሸናፊ ቁጥሮች ሆነዋል። ለዕጣዎቹ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። በዚህ አጋጣሚ ላለፉት 12 ዓመታት በኢትዮጵያና በተጎራባች አገሮች ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአጭር ሞገድ እንዲሁም በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን በኢንተርኔት አማካይነት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውን ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽን ለመርዳት ትኬቶችን ለገዛችሁ ወገኖች ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ለወደፊቱም ተመሳሳይ ትብብራችሁ እንዳይለየን አደራ እንላለን።

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ
ሐምሌ 2003 ዓ.ም.

የቶሮንቶው ሕዝባዊ ስብሰባ በታላቅ ስኬት ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና የሌሎች አንድነት ሃይሎች ደጋፊዎች

ካናዳ ውስጥ ቶሮንቶ ከተማ ላይ ጁላይ 16 ቀን 2011 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና የሌሎች አንድነት ሃይሎች ደጋፊዎች ተጠርቶ የነበረው ሕዝባዊ ስብሰባ በታላቅ ውጤት ተጠናቁዋል። የዚህ ስብሰባ አዘጋጆች በመድረክ ተናጋሪነት ያቀረቡዋቸው እንግዶች አቶ ፋሲካ በለጠ (ከኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ)፡ ወ/ሮ ገነት ግርማ (ከኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ድርጅት)፡ አቶ አሊ ሰኢድ (ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ)፡፡ ዶ/ር አበበ ወርቁ (በግላቸው ከቶሮንቶ አካባቢ ኑዋሪ ኢትዮጵያዊያን) እና ከኢሕአፓ የወጣት ክንፍ ወጣት ታዘበው አሰፋና ወጣት ደሪባ ታቱ ነበሩ። ዝርዝሩን እዚህ ላይ ተጭነዉ ያንብቡ

በረሃብ የተጎዳ ሕዝባችንን ለመታደግ እንረባረብ!! ኢሕአፓ -ሰኔ 29 ቀን 2003 ዓ.ም

ብሔራዊ ጥቅምንና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በጋራ እናስከብር!! ኢሕአፓ -ሰኔ 25 ቀን 2003 ዓ.ም

የሰሜን አሜሪካ የኢሕአፓ አባላት ኮንፈረንስ ተካሄዶ በጥሩ ውጤት ተጠናቀቀ፤ ኢሕአፓ -ሰኔ 27 ቀን 2003 ዓ.ም.

EPRP DENOUCNES THE EVICTION OF PEOPLE FROM METEMA
EPRP -JUNE 20, 2011

The regime of Meles Zenawi, that is busy selling Ethiopian land cheaply to foreign firms, is trying to uproot by force thousands of people who have lived in Metema (Ethio- Sudanese border) for years and years. Read more...

የፖለቲካ ድርጅት ለትግል ፤ ጽናት ደግሞ ለድል! (ለኢሕአፓ 39ኛ ምስረታ ዓመት)
ዴሞክራሲያ ልዩ ዕትም ሚያዚያ - ግንቦት 2003 ዓ.ም

JUNE 1991—JUNE 2011-20 YEARS OF “DISAPPERANCE” OF EPRP LEADERS -SOCEPP JUNE 2011

JUNE 1991—TPLF/EPRDF forces, backed by others, attacked EPRP/A forces in Gondar and Gojjam and they were fortunate enough to capture several EPRP leaders while others like Geleb Dafla, Wasihun, Dereje etc got martyred. Read more...

GALLOPING INFLATION, INCREASED POVERTY, COOKED UP STATISTICS= EPRDF RULE –EPRP Statement, June 10, 2011

ሳምንታዊ ዜና ዘገባ ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ -ሰኔ 4, ቀን 2003 ዓ.ም.

በቶሮንቶ የኢሕአፓና እንዲሁም የሌሎቸ አንድነት ሃይሎች ደጋፊዎች በጠሩት ስብሰባ ላይ ትገኙ ዘንድ በትህትና ተጋብዛችሁዋል። ቀን (Date): July 16, 2011 ቦታ (Address): 40 Donlands Ave. (at Donlands Subway) ሰአት (Time): 1:00 – 6:00 PM

Ato Eyasu Alemayehu, Member of the EPRP Senior Leadership Committee with Ato Ibrahim Mumie and Ato Neamin Zeleke on the Voice of America (VOA)

THE FARCE OF A CRIMINAL REGIME PARDONING MASS MURDERERS
EPRP PRESS RELEASE –June 04, 2011

The regime of Meles Zenawi has announced a few days ago that it has cancelled the death sentence imposed by its own courts on 23 top officials of the former regime accused of mass murder during the notorious Red Terror campaign (late seventies). The commutation of the death sentence to life imprisonment is expected to be followed by the release of the accused as they have been in prison for the last 20 years. Read more...

SUDANESE SOLDIERS KILL FIVE ETHIOPIANS
EPRP -June 02, 2011

The EPRP vigorously condemns the murder of five Ethiopian villagers at Korgena (situated between the border garrison town of Metema and Mendoka) by Sudanese soldiers who had crossed into Ethiopia. Read more...

ወያኔ ወንጀለኞችን ለመክሰስ ፤ ፍርድ ለመስጠትም ሆነ ምሕረት ለመለገስ መብትም ሥልጣንም የለውም።
ኢሕአፓ -ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም.

ለተግባራዊ ትብብር ሌላ አማራጭ የለዉም፤ ኢሕአፓ -ግንቦት 19, ቀን 2003 ዓ.ም.

ሕዝብን አስገድዶ ማሰለፍ የአምባገነኖች መለያ ነዉ፤ ኢሕአፓ -ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም.

የትግላችን ግብ የመለስ አገዛዝ ዉድቀት ነው! ኢሕአፓ -ግንቦት 16, ቀን 2003 ዓ.ም.

በፍራንክፈርት ከተማ የተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁናቴ ተጠናቀቀ!!
የኢሕአፓ ደጋፊ ኮሚቴ በጀርመን -ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም.

የዴሞክራሲ ዋስትና ለሆነዉ ነፃ ፕሬስ መታገል ሀገራዊ ግዳጅ ነው
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) -ሚያዚያ 25 ቀን 2003 ዓ.ም

WE HONOUR AND CELEBRATE MAY DAY 2011
EPRP - May 01/ 2011
May Day is observed by all peace loving people as a day of solidarity to workers’ struggle for economic and political rights, for peace, for democracy and social justice and for a better world free from exploitation, repression, discrimination and persecution. Read more…

የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በፍራንክፈርት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ከኢሕአፓ ደጋፊ ኮሚቴ በጀርመን ጋር
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ከኢሕአፓ ደጋፊ ኮሚቴ በጀርመን ጋር በመተባበር በወቅታዊ የኢትዮጵያዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየት አንድ ታላቅ ሕዛባዊ ስብሰባ -ቀን ቅዳሜ May 14, 2011 አ.ም. አዘጋጅተዋል። ቦታ Haus der Jugend Frankfurt, Deutschherrnufer 12, 60594 Frankfurt/M, ጊዜ 13፡00 ጀምሮ የበለጠ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 0173 42 12 622, 0152 04 07 4821 --ዝርዝሩን እዚህ ላይ ተጭነዉ ያንብቡ<<>>

በአዲስ አበባ የኢሕአፓ የቅስቀሳ ወረቀቶች በተጨማሪ ተሰራጩ ሚያዚያ 16 ቀን 2003 ዓ.ም. Berari woreket april 2011

ኢሕአፓ ለሕዝባዊ አመጽ እያደረገ ያለውን ሰፊ ቅስቀሳ በመቀጠል ዓርብ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ ቦታዎች የቅሰቀሳ በራሪዎችን አሰራጭቷል። ዓርማውን የያዙና ሕዝባዊ ትግላችን ይፋፋም የሚል መልእክቶችን ያዘሉ ቢጫ ተለጣፊዎችንም በየቦታው ለጥፏል። ለመጀመሪያ ጊዜ በውስጣቸው የኢሕአፓ መልእክቶችን ያያዙ ባለልዩ ቀለም ፊኛዎችንም ወደሰማይ ለቋል። (የጥቂቶችን ፎቶዎች ከላይ ይመልከቱ)። ይህ የስርጭት እርምጃ የተካሄደው በአዲሱ ገበያ ፤ ጊዮርጊስና ፒያሳ፤ በአራት ኪሎና ቀበና በየካ፤ ሾላ፤ መገናኚያና ገርጂ፤ በሃያ ሁለት ኮልፌ፤ ሰፈረ ሰላምና አዲሱ ሚካኤል፤ አውቶቡስ ተራና ባንኮ ዲሮማ በመርካቶና በቅሎ ቤት ወዘተ… ነው። በየመንገዱም መልእክቶች ተቀምጠዋል። በልዩ ልዩ ቀለም የተሰራጩት መልእክቶች ወያኔ በግድብ ግንባታ ሽፋን የጀመረውን ዝርፊያ የሚያወግዙ፤ ለአመጽ የሚጠሩና የሚቀሰቅሱ ጽሁፎች ናቸው ። ፊኛዎቹ ሲፈነዱም በውስጣቸው ያሉት በራሪዎች ተሰራጭተዋል። ኢሕአፓ በትግሉ መስክ እንተባበር ማለቱን የቀጠለ ሲሆን በራሱ መስራት ያለበትን በተመለከተ ግን እየተንቀሳቀሰና ለወሳኙም ፍልሚያ ሕዝብን እየጠራና እያደራጀ መሆኑንም ገልጿል።
በሕዝባዊ አመጽ ሕዝቡ ድልን ይቀዳጃል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ያቸንፋል

የወያኔ መሠረተ ቢስ ክስ አድማጭ አያገኝም -ኢሕአፓ ሚያዚያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም

CONDEMN THE BRUTAL EXTORTION OF THE ETHIOPIAN PEOPLE
EPRP -April 20, 2011

It is outright extortion and daylight robbery and fleecing. The brutal Meles Zenawi regime has used the building of the so called Millennium Dam on the Nile as a cover to bleed the people of Ethiopia for more cash at the very time they had to endure a 25% inflation and price rise on food prices. Read more…

የጭቆና ገመድ ሲበጠስ ፣ ሕዝባዊ አመፅ ሲቀሰቀስ
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡6 -መጋቢት 2003 ዓ.ም

የወያኔን አዲስ የዘረፋ እንቅስቃሴ እንቃወም! ኢሕአፓ -ሚያዚያ 2 ቀን 2003 ዓ.ም

ሳምንታዊ ዜና ዘገባ ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ -ሚያዚያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም

ሚያዚያ 1964 - ሚያዚያ 2003 ዓ.ም. 39 አመት በፅናት የቀጠለ ትግል -ኢሕአፓ ሚያዝያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም.

APRIL 1972-APRIL 2011 39 YEARS OF CONTINUED STRUGGLE -EPRP April 2011

በዋሽንግተን ስቴት በሲያትልና አካባቢዉ የሚገኙ የኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች ያዘጋጁት የዉይይት ቀን ባለፈዉ ቅዳሜ -መጋቢት 26 ቀን 2003 ዓ.ም. ከተጠበቀዉ በላይ ስኬታማ በሆነ መንገድ ተከናዉኗል። ኢሕአፓ በሲያትል

STOP THE FORCED RESETTLEMT AND VILLAGIZATION IN ETHIOPIA
EPRP -
March_28_2011

በቶሮንቶ ካናዳ የኢሕአፓ ደጋፊዎች ያዘጋጁት የእራት ምሽት ፕሮግራም ባለፈው መጋቢት 10 ቀን 2003 ዓ.ም. በላሊበላ ሬስቶራንት ከተጠበቀው በላይ ስኬታማ ሆኖ ተከናውኗል። ኢሕአፓ በቶሮንቶ

ፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ በወያኔ አገዛዝ እየታፈነ ነው -መጋቢት 12/2003 ዓ.ም.

ኢሕአፓ የቅስቀሳ ወረቀቶች በብዙ ከተሞች ተበተኑ፣ ተለጠፉ ᎗ መጋቢት 7/ ቀን 2003

EPRP SPREADS ITS YELLOW STICKERS AND AGITATIONAL LEAFLETS OUTSIDE OF ADDIS ABEBA EPRP Statement -March 16/ 2011

Continuing its intensified agitation activity that started in Addis Abeba, the EPRP has plastered the towns of DEJEN, DESIIE and DEBRE SINA with its yellow stickers (the “stickers of hope” as they are now called) and distributed, in the cities of Bahr Dar Gojjam) and Weldiya (Wello) its leaflet calls to the populace to rise up in mass protest.. Read more...

MARCH 8/2011: International Women’s Day
EPRP Statement
-March 8/ 2011

የካቲት ሲታወስ፣ ሃገር በአምባገነን ዘረኛ ቡድን ሲታመስ
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡ 5 -የካቲት 2003 ዓ.ም.  

የኢሕአፓ ቀስቃሽ መልዕክቶችን ያዘሉ በራሪዎች መሰራጨት ቀጠሉ -ኢሕአፓ የካቲት 16, ቀን 2003 ዓ.ም

ህዝብን ትግል ለማፈን የባዕዳንን ጣልቃ ገብነት እናውግዝ
ኢሕአፓ የካቲት 14 ቀን 2003 ዓ. ም

ሳምንታዊ ዜና ዘገባ ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ
የካቲት 12, ቀን 2003 ዓ.ም.

AGAINST ALL FOREIGN MILITARY PRESENCE ON ETHIOPIAN SOIL
EPRP Statement -February 19, 2011

"አብዮቱ ግቡን እንዲመታ የፖለቲካ ድርጅቶች ሚና መኖር ይኖርበታል" "በግብጽ የተካሄደው እንቅስቃሴ ካለ ድርጅት ሲካሄድ ነበር የሚለው አመለካከት በእውነት ላይ የተመሰረተ አይደለም።" አቶ ፋሲካ በለጠ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ አባል ከሐዋሪያ ጋዜጣ ጋር ያደረጕት ቃለ ምልልስ -የካቲት 2003 ዓ. ም.

የደስታ መግለጫ የኢሕአፓ መግለጫ -የካቲት 9, 2003 ዓ. ም.

EPRP HAILS THE PEOPLES OF EGYPT AND TUNISIA!
EPRP Statement -February 16, 2011

ሳምንታዊ ዜና ዘገባ ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ
የካቲት 5 ቀን 2003 ዓ.
ም.

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ቀስቃሽ በራሪ ወረቀቶችን መበተኑን ቀጥሏል የካቲት 2003 ዓ. ም.

ሕዝባዊ ትግሉን ለማጨናገፍ የተጀመረው ሴራ ይከሸፋል
የኢሕአፓ መግለጫ -የካቲት 4 ቀን 2003 ዓ. ም.

EPRP SUPPORTS THE STRUGGLE OF THE PEOPLE OF DJIBOUTI
EPRP Press Release -February 11, 2011

Discussions with: Ato Yusuf Yasin, Ato Iyasu Alemayehu and Professor Medhine Tadesse-DV Radio (የጀርመን ድምፅ ራዲዮ የውይይት መድረክ፡ በሰሜን አፍሪካ ህዝባዊ አመፅን ጉዳይ አስመልክቶ ከአቶ ዩሱፍ ያሲን፣ ከአቶ እያሱ አለማየሁ እና ክፕሮፌስር መድህኔ ታደሠ ጋር)

በጋራ ጥረት ዳግም የካቲት እውን ይሁን! ሕልውና ላላቸውና በእርግጥም ተቃዋሚ
ለሆኑ ድርጅቶች ጥሪ፤
ኢሕአፓ -ጥር 24 ቀን 2003

የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ሁለተኛ የፕሌነየም ስብሰባውን አካሄደ፤
ኢሕአፓ
-ጥር 24 2003

ዝምታው ይቊም፤ የኢሕአፓ የወጣት ክንፍ ድርጅት -ጥር 2003

ለተማሪዎችና አስተማሪዎች ሀገራዊ ጥሪ፤ ፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ -ጥር 2003

ኢትዮጵያና የታሪክ እንቆሾች
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡ 4 -ጥር 2003
 

በካ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ) አባላት
ከዊኒፔግ ካምፓስ ራዲዮ ጋር ያደረጉትን ጭዉዉት ከዚህ በታች ተጭንዉ ያዳምጡ -ጥር 2003

ይድረስ ለጦር ሃይል ፣ ለፖሊስና ለደህንነት/ፀጥታ አባሎች ሁሉ
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አ/ድ*ት ድምጽ ራዲዮ
ጥር 2003
 

ድርጅቶችን ገበና ለወያኔ ማሳጣቱ ጎጂ ነው
የኢሕአፓ መግለጫ -ጥር 4, ቀን 2003 ዓ.

ግፍ በሀገር ሲናኝ ፤ ኩበት ጠልቆ ድንጋይ ይዋኝ
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡ 3
-ታህሳስ 2003 ዓ ም

ወያኔያዊ ምህረት ለገዳዮች -የቀይ ሽብርና የሕዝብ ፍጅት ወንጀለኞች ይፈታሉ የተባለውን በተመለከተ መግለጫ
ኢሕአፓ -ታሀሳሥ 11, ቀን 2003 .

ኢሕአፓ ዳግም ለትግል ተነሱ ማስታወቂያዏችን በአዲስ አበባ ለጠፈ፤ ታህሳስ 7 ቀን 2003 ዓ.ም

EPRP STICKERS COVER ADDIS ABEBA ONCE AGAIN - Press Release(pdf)

የአኝዋክ ወገኖቻችን ንፁህ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ! ልዩ መግለጫ ታህሳስ 2003

የመታገል ግዳጅ፤ አይሉት አማራጭ
ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡ 2 ጥቅምት- ህዳር 2003

ለለዉጥ ያልተዘጀ ሕዝብ የለዉጡ ድል (ፍሬ) ይ*ጠ.ል የትዝብት አድማስ ቁጥር 100፤
ኅዳር 26, ቀን 2003

EPRP's 38th Anniversary party Joint Celebration with EPRP YL on October 25 2010
at Ethical Society, 70 16th St. NW, Washington DC 20012
.

EPRP Youth League Video Page. Click to play

የጋራ ራዕይ የሌለዉ ተቃዋሚ የአምባገን ሥርዓት ሰለባ ሆኖ ይቀራል። የትዝብት አድማስ
ቁጥር 99፤ ኅዳር 1, ቀን 2003

ስማዕታት ሲታሰቡ፡ የወ/ድሞቻች/- እህቶቻች// ደም እ/ፋርዳለ/! እ/በቀላለ/ም!
 ልዩ መግለጫ፡ 
ኢህአፓ ወክ/ድ

 የም/ እ/ቁጣጣሽ? አዲስ አመት፡ ቀጣይ መክራ!

ዴሞክራሲያ ቅጽ፡ 36 ቁጥር፡ 1 መስከረም, 2003

Ethiopia Flag Bar

Next Page

Ethiopia Flag Bar

EPRP Youth League Video Dec 14, 2011

EPRP YL Members appearance on ESAT TV
www.youtube.com

Tazbew on the EPRP's 38th in DC




More videos...





























Contact Web Page Administrators at: eprpwebadmin@gmail.com   Copyright: EPRP 2001-2011